From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አሁንም : እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ
በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x)
የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ
የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x)
አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x)
አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ
እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x)
አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ
እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፬x)
አምልኮህ ፡ አምልኮህ ፡ አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ
አንተን ፡ ወዶህ ፡ ወዶህ
ማን የቀረ አለ ፡ ከበረከት ፡ ማዶ
ከበረከት ፡ ማዶ (፪x)
አሁንም ፡ እህሌን ፡ ውኃዬን ፡ ባርከሃል ፡ አሃሃ
በሽታን ፡ ከቤቴ ፡ ከደጄ ፡ አርቀሃል (፪x)
የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ ኦሆሆ
የዘመኔን ፡ ቁጥር ፡ ሞልተሃል ፡ አሃሃ (፪x)
አምልኮህ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ አሞጋግሶ
እዚያው ፡ ቀርቷል ፡ እንጂ ፡ ክብርህ ፡ ጋር ፡ ደርሶ (፪x)
ጸልዮ ፡ ያፈረ ፡ የለም ፡ አንተን ፡ ተለማምጦ
ተቀብሏል ፡ እንጂ ፡ ከሁሉ ፡ አብልጦ (፬x)
አመልክሃለው ፡ ወድጄ ፡ አመልክሃለው ፡ ፈቅጄ (፬x)
|