አለ ፡ የምለው (Ale Yemelew) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 5.jpg


(5)

ለእግዚአብሔር ፡ ቀላል ፡ ነው
(LeEgziabhier Qelal New)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፪ (2010)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 4:11
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አለ ፡ እርሱ ፡ አለ (፬x)
ተስፋን ፡ በዙፋኑ ፡ ኡ ፡ ኡ

ኦ ፡ አለ ፡ ምለው (፫x) ፡ (አለ ፡ ምለው ፣ አለ ፡ ምለው)
ምዘምረው ፡ (ምዘምረው) ፡ ምናገረው ፡ ምፎክረው ፡ (ምፎክረው)
ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ስለ ፡ አምላኬ ፡ ስለ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x)

እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (፯x)
በሠማይም ፡ የለ

የእኔ ፡ መመኪያ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ
እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ (፪x)

ኦ ፡ አለ ፡ ምለው (፫x) ፡ (አለ ፡ ምለው ፣ አለ ፡ ምለው)
ምዘምረው ፡ (ምዘምረው) ፡ ምናገረው ፡ ምፎክረው ፡ (ምፎክረው)
ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ስለ ፡ አምላኬ ፡ ስለ ፡ እርሱ ፡ ነው (፪x)

እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (፯x)
በምድርም ፡ የለ

የለም ፡ የለም ፡ የለም ፡ የለም ፡ (የለም) (፯x)

እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ (፯x)
በምድርም ፡ የለ

የእኔ ፡ መመኪያ/ደስታ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ
እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ
የእኔ ፡ ደስታ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ
እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ
የእኔ ፡ እፎይታ ፡ በዙፋኑ ፡ ላይ
እግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ በማደሪያው ፡ ላይ (፫x)