ያንስብሃል ፡ ጌታ (Yansebehal Gieta) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(2)

ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Gieta Eko New)

ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 4:26
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ያንስብሃል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ያንስብሃል ፡ አምልኮዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ሲነጻጸር ፡ ሲወዳደር ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ
ያንስብሃል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ሲነጻጸር ፡ ሲወዳደር ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ
ያንስብሃል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ሲወዳደር ፡ ሲነጻጸር ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ
ያንስብሃል ፡ አምልኮዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ያንስብሃል ፡ ጌታዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ (፪x)

ጐደለህ ፡ ወይ ፡ በቤትህ ፡ ምሥጋና
አነሰህ ፡ ወይ ፡ በቤትህ ፡ አምልኮ
እግዚአብሔር/የእኔ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አይጓደልብህ
እኔ ፡ እያለሁ ፡ ምንም ፡ አይቅርብህ (፪x)

ላስጊጥልህ ፡ የመቅደስህን ፡ ስፍራ
ደስ ፡ እንዲልህ ፡ አንተ ፡ እንድትኮራ
ላስውብልህ ፡ የእግርህን ፡ መርገጫ
ላገልግልህ ፡ እስከምድር ፡ ዳርቻ (፪x)

ጐደለህ ፡ ወይ ፡ በቤትህ ፡ ምሥጋና
አነሰህ ፡ ወይ ፡ በቤትህ ፡ አምልኮ
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አይጓደልብህ
እኔ ፡ እያለሁ ፡ ምንም ፡ አይቅርብህ (፪x)

ላስጊጥልህ ፡ የመቅደስህን ፡ ስፍራ
ደስ ፡ እንዲልህ ፡ አንተ ፡ እንድትኮራ
ላስውብልህ ፡ የእግርህን ፡ መርገጫ
ላገልግልህ ፡ እስከምድር ፡ ዳርቻ (፪x)

ጐደለህ ፡ ወይ ፡ በቤትህ ፡ ምሥጋና
አነሰህ ፡ ወይ ፡ በቤትህ ፡ አምልኮ
እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አይጓደልብህ
እኔ ፡ እያለሁ ፡ ምንም ፡ አይቅርብህ (፪x)

ያንስብሃል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ያንስብሃል ፡ አምልኮዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ሲነጻጸር ፡ ሲወዳደር ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ
ያንስብሃል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ሲነጻጸር ፡ ሲወዳደር ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ
ያንስብሃል ፡ ምሥጋናዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ሲወዳደር ፡ ሲነጻጸር ፡ ከውለታህ ፡ ጋራ
ያንስብሃል ፡ አምልኮዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ
ያንስብሃል ፡ ጌታዬ ፡ ያንስብሃል ፡ ጌታ (፪x)