ተማምኜ ፡ ተማመኜ (Temamegnie Temamegnie) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(2)

ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Gieta Eko New)

ቁጥር (Track):

(5)

ርዝመት (Len.): 10:00
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አዝ፦ አምላካቸው ፡ ዓይን ፡ አለው ፡ አያይ
ጆሮ ፡ አለው ፡ አይሰማ
አፍ ፡ አለው ፡ አያወራ
እርሱንም ፡ ሁሌ ፡ ይሸከሙታል
ወደዚህ ፡ ወደዚያ ፡ ያደርጉታል (፪x)

የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሸከመኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የያዘኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የሰራኝ ፡ አሃሃ (፪x)

አምላካቸው ፡ ዓይን ፡ አለው ፡ አያይ
ጆሮ ፡ አለው ፡ አይሰማ
አፍ ፡ አለው ፡ አያወራ
እርሱንም ፡ ሁሌ ፡ ይሸከሙታል
ወደዚህ ፡ ወደዚያ ፡ ያደርጉታል (፪x)

የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሸከመኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የያዘኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የሰራኝ ፡ አሃሃ (፪x)

ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ
ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x)

ተማምኜ ፡ ተማምኜ ፡ ከትከሻው ፡ መሃል ፡ ሆኜ
አድራለሁኝ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ አስተማማኝ ፡ የሚያኮራ (፪x)

ተማምኜ ፡ ተማምኜ
ከትከሻው ፡ መሃል ፡ ሆኜ
አድራለሁኝ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ
አስተማማኝ ፡ የሚያኮራ

ተማምኜ ፡ ተማምኜ ፡ ከትከሻው ፡ መሃል ፡ ሆኜ
አድራለሁኝ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ አስተማማኝ ፡ የሚያኮራ (፪x)

አዝ፦ አምላካቸው ፡ ዓይን ፡ አለው ፡ አያይ
ጆሮ ፡ አለው ፡ አይሰማ
አፍ ፡ አለው ፡ አያወራ
እርሱንም ፡ ሁሌ ፡ ይሸከሙታል
ወደዚህ ፡ ወደዚያ ፡ ያደርጉታል (፪x)

የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሸከመኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የያዘኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የሰራኝ ፡ አሃሃ (፪x)

ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ
ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x)

የማይታይ ፡ አምላክ ፡ የማይዳሰስ
በስራው ፡ ነው ፡ እንጂ ፡ ወይም ፡ በመንፈስ
እኔ ፡ አምላክ ፡ የምለው ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ አምላክ
የሚያኮራ ፡ ጌታ ፡ የሚያመጻድቅ

ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ
ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x)

አዝ፦ አምላካቸው ፡ ዓይን ፡ አለው ፡ አያይ
ጆሮ ፡ አለው ፡ አይሰማ
አፍ ፡ አለው ፡ አያወራ

አምላካቸው ፡ ዓይን ፡ አለው ፡ አያይ
ጆሮ ፡ አለው ፡ አይሰማ
አፍ ፡ አለው ፡ አያወራ
እርሱንም ፡ ሁሌ ፡ ይሸከሙታል
ወደዚህ ፡ ወደዚያ ፡ ያደርጉታል (፪x)

እርሱንም ፡ ሁሌ ፡ ይሸከሙታል
ወደዚህ ፡ ወደዚያ ፡ ያደርጉታል (፪x)

የእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሸከመኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የያዘኝ ፡ ኦሆሆ
እርሱ ፡ ነው ፡ እኔን ፡ የሰራኝ ፡ አሃሃ (፪x)

ኦ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ ኦ
ኦ ፡ ልዩ ፡ ነህ ፡ ኦ (፪x)

ተማምኜ ፡ ተማምኜ ፡ ከትከሻው ፡ መሃል ፡ ሆኜ
አድራለሁኝ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ አስተማማኝ ፡ የሚያኮራ (፪x)

ተማምኜ ፡ ተማምኜ
ከትከሻው ፡ መሃል ፡ ሆኜ
አድራለሁኝ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ
አስተማማኝ ፡ የሚያኮራ

ተማምኜ ፡ ተማምኜ ፡ ከትከሻው ፡ መሃል ፡ ሆኜ
አድራለሁኝ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ ፡ አስተማማኝ ፡ የሚያኮራ (፪x)

አምላካቸው ፡ የታለ ፡ እስቲ ፡ ልየው
የእኔማ ፡ አምላክ ፡ ይሄው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው (፪x)

የእኔማ ፡ አምላክ ፡ ይሄው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው (፪x)
የእኔማ ፡ ጌታ ፡ ይሄው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው
የእኔማ ፡ ንጉሥ ፡ ይሄው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው

አምላካቸው ፡ ድንገት ፡ አሞት ፡ ይሆናል
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ፈዋሽ ፡ ነው ፡ ሰውን ፡ ያድናል (፪x)
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ፈዋሽ ፡ ነው ፡ ደህና ፡ ያደርጋል
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ፈዋሽ ፡ ነው ፡ ጤና ፡ ይሰጣል
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ፈዋሽ ፡ ነው ፡ ሰውን ፡ ያድናል

አምላካቸው ፡ ድንገት ፡ ሄዶ ፡ ይሆናል
የእኔ ፡ ግን ፡ እዚህ ፡ ነው ፡ አሁን ፡ ይሰራል
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ይኸው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ይኸው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው
የእኔ ፡ አምላክ ፡ ይኸው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው
የእኔ ፡ ንጉሥ ፡ ይኸው ፡ ድንቅ ፡ አድራጊው (፪x)