ክበር ፡ አንተ (Keber Ante) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(2)

ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Gieta Eko New)

ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 4:08
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

እናንተ ፡ ምታመልኩትን ፡ ምረጡ
እኔና ፡ ቤቴ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እናመልካለን (፪x)

ያርግልኝ ፡ ምሥጋናዬ ፡ ለምወደው ፡ ለጌታዬ (፪x)
ያርግልኝ ፡ ምሥጋናዬ ፡ ለምወደው ፡ ለጌታዬ (፪x)

አዝ፦ ክበር ፡ አንተ ፡ መድሃኒዓለም
ንገሥ ፡ አንተ ፡ እንዳንተ ፡ የለም
ሃሌሉያ ፡ አሜን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም (፪x)

ዓለምን ፡ ሞላዋን ፡ አንተ ፡ መሰረትህ (፪x)
ሰሜን ፡ ደቡብን ፡ እራስህ ፡ ፈጠርህ (፪x)
የባሕሩንም ፡ ኃይል ፡ አንተ ፡ ትገዛለህ (፪x)
የሞገዱን ፡ መናወጥ ፡ ዝም ፡ ታሰኛለህ (፪x)

አዝ፦ ክበር ፡ አንተ ፡ መድሃኒዓለም
ንገሥ ፡ አንተ ፡ እንዳንተ ፡ የለም
ሃሌሉያ ፡ አሜን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም (፪x)

ዓለምን ፡ ሞላዋን ፡ አንተ ፡ መሰረትህ (፪x)
ሰሜን ፡ ደቡብን ፡ እራስህ ፡ ፈጠርህ (፪x)
የባሕሩንም ፡ ኃይል ፡ አንተ ፡ ትገዛለህ (፪x)
የሞገዱን ፡ መናወጥ ፡ ዝም ፡ ታሰኛለህ (፪x)

አዝ፦ ክበር ፡ አንተ ፡ መድሃኒዓለም
ንገሥ ፡ አንተ ፡ እንዳንተ ፡ የለም
ሃሌሉያ ፡ አሜን ፡ አሜን
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም (፪x)

ዓለምን ፡ ሞላዋን ፡ አንተ ፡ መሰረትህ (፪x)
ሰሜን ፡ ደቡብን ፡ እራስህ ፡ ፈጠርህ (፪x)
የባሕሩንም ፡ ኃይል ፡ አንተ ፡ ትገዛለህ (፪x)
የሞገዱን ፡ መናወጥ ፡ ዝም ፡ ታሰኛለህ (፪x)