በአንተ ፡ እደሰታለሁ (Bante Edesetalehu) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(2)

ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Gieta Eko New)

ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 4:10
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አዝ፦ እኔ ፡ ግን ፡ በአንተ ፡ እደሰታለሁ
ወዲያው ፡ ሃዘኔን ፡ እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ (፪x)
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ (፪x)

አልችልም ፡ መቆዘም ፡ ማዘን
ጌታዬ ፡ አብርቶት ፡ ልቤን
መከራ ፡ ዙሪያዬን ፡ ሲከበኝ
አምላኬን ፡ አይቼው ፡ አሳቀኝ (፪x)

አዝ፦ ስለዚህ ፡ በአንተ ፡ እደሰታለሁ
ወዲያው ፡ ሃዘኔን ፡ እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ

እኔ ፡ ግን ፡ በአንተ ፡ እደሰታለሁ
ወዲያው ፡ ሃዘኔን ፡ እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ (፪x)

ሳራና ፡ አብርሃም ፡ ሲያዝኑ
ይስሐቅን ፡ አግኝተው ፡ ተጽናኑ
ሳቅ ፡ በሳቅ ፡ አንተ ፡ አደረካቸው
የብሶት ፡ መታዘን ፡ ተዋቸው (፪x)

አዝ፦ ሁልጊዜ ፡ በአንተ ፡ እደሰታለሁ
ወዲያው ፡ ሃዘኔን ፡ እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ

እኔ ፡ ግን ፡ በአንተ ፡ እደሰታለሁ
ወዲያው ፡ ሃዘኔን ፡ እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ (፪x)

ለእኔማ ፡ ይስሓቁ ፡ አንተ ፡ ነህ
ለቅሶዬን ፡ በደስታ ፡ የለወጥክ
መካንነቴን ፡ አስቀርተህ
በፍሬ ፡ ብዙ ፡ ባረክ ፡ ባረከው

አዝ፦ ስለዚህ ፡ በአንተ ፡ እደሰታለሁ
ወዲያው ፡ ሃዘኔን ፡ እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ

እኔ ፡ ግን ፡ በአንተ ፡ እደሰታለሁ
ወዲያው ፡ ሃዘኔን ፡ እረሳዋለሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ
ቸርነትህን ፡ ፊትህን ፡ እያየሁ (፪x)