አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ (Ante Gietayie Neh) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(2)

ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Gieta Eko New)

ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 5:57
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አዝ፦ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው ፡ በዙፋንህ ፡ ላይ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ አይደለህም ፡ ወይ
የገነንከው ፡ በማደሪያህ ፡ ላይ
አንተ ፡ ጌታ ፡ አይደለህም ፡ ወይ

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
ወደር ፡ የሌለህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ፡ የሌለህ

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ

ዋጋዬን ፡ ሚከፍለኝ ፡ ወሮታዬ
ደሞዜን ፡ ሚሰጠኝ ፡ ሌት ፡ ቀለቤ
እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ የሚያኖረኝ
እኔ ፡ ከእርሱ ፡ በስተቀር ፡ ጌታም ፡ የለኝ

እርሱ ፡ ጌታዬ ፡ ነው ፤ እርሱ ፡ ንጉሤ ፡ ነው
እርሱ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፤ እርሱ ፡ ጌታዬ ፡ ነው
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ

አዝ፦ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው ፡ በዙፋንህ ፡ ላይ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ አይደለህም ፡ ወይ
የገነንከው ፡ በማደሪያህ ፡ ላይ
አንተ ፡ ጌታ ፡ አይደለህም ፡ ወይ

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
ወደር ፡ የሌለህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ፡ የሌለህ

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ

ቀድሞ ፡ ካደረክልኝ ፡ ይልቅ ፡ ዛሬ ፡ ያደረክልኝ ፡ በልጧል
ፍጥረት ፡ በመደነቅ ፡ ተሞልቶ ፡ አምላኳ ፡ እንዴት ፡ ወዷታል ፡ ይላል
ቀድሞ ፡ ካደረክልኝ ፡ ይልቅ ፡ አሁን ፡ ያደረክልኝ ፡ በልጧል
ፍጥረት ፡ በመገረም ፡ ተሞልቶ ፡ አምላኳ ፡ እንዴት ፡ ወዷታል ፡ ይላል

እንደንጋት ፡ ብርሃን ፡ ሙሉ ፡ ቀን ፡ እስኪሆን ፡ ይጨምራል ፡ ክብሩን
እንደንጋት ፡ ብርሃን ፡ ሙሉ ፡ ቀን ፡ እስኪሆን ፡ ይጨምራል ፡ ኃይሉን

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ (፪x)
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ

ዋጋዬን ፡ ሚከፍለኝ ፡ ወሮታዬ
ደሞዜን ፡ ሚሰጠኝ ፡ ሌት ፡ ቀለቤ
እግዚአብሔር ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ የሚያኖረኝ
እኔ ፡ ከእርሱ ፡ በስተቀር ፡ ጌታም ፡ የለኝ

እርሱ ፡ ጌታዬ ፡ ነው ፤ እርሱ ፡ ንጉሤ ፡ ነው
እርሱ ፡ አምላኬ ፡ ነው ፤ እርሱ ፡ ጌታዬ ፡ ነው
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ

አዝ፦ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያልከው ፡ በዙፋንህ ፡ ላይ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ አይደለህም ፡ ወይ
የገነንከው ፡ በማደሪያህ ፡ ላይ
አንተ ፡ ጌታ ፡ አይደለህም ፡ ወይ

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
ወደር ፡ የሌለህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ፡ የሌለህ

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ
አምላኬ ፡ ነህ ፡ ኦሆሆ
ንጉሤ ፡ ነህ (፪x)

ወደር ፡ የሌለህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ፡ የሌለህ
ወደር ፡ የሌለህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ፡ የሌለህ
ወደር ፡ የሌለህ ፡ ኦሆሆ (፪x) ፡ የሌለህ

አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ (፪x)
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ
አንተ ፡ ጌታዬ ፡ ነህ ፤ አንተ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ