አቤቱ ፡ ውበትህ (Abietu Wubeteh) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(2)

ጌታ ፡ እኮ ፡ ነው
(Gieta Eko New)

ቁጥር (Track):

(3)

ርዝመት (Len.): 6:23
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል
የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል
አምልኮና ፡ ስግደት ፡ ክብር ፡ ይገባሃል

እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)

ነበልባል ፡ ዓይኖችህን
ያማረውን ፡ ፊትህን
የነጠረው ፡ እግርህን
እናውራው ፡ ውበትህን (፪x)

አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል
የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል
አምልኮና ፡ ስግደት ፡ ክብር ፡ ይገባሃል

እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)

ነበልባል ፡ ዓይኖችህን
ያማረውን ፡ ፊትህን
የነጠረው ፡ እግርህን
እናውራው ፡ ውበትህን (፪x)

እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)

ምሥጋናም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
ዝማሬም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
አምልኮም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
ውዳሴም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው
ካደረከው ፡ ጋራ ፡ ሳመዛዝነው
ከሰራኸው ፡ ጋራ ፡ ሳመዛዝነው

መልካምነቱን ፡ እናገራለሁ ፡ በጐነቱንም ፡ እዘምራለሁ (፪x)
ክብር ፡ ለሚገባህ ፡ ለአንተ ፡ ክብርን ፡ እሰጣለሁ
ስግደት ፡ ለሚገባህ ፡ ለአንተ ፡ ለአንተ ፡ እሰግዳለሁ
አምላኬ ፡ አከብርሃለሁ (፬x)

እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ ፤ ስላልተገኘ
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ ፤ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፰x)