የናዝሬቱ ኢየሱስ (YeNazretu Eyesus) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 7.jpg


(7)

አልበም
(Eyulign)

ዓ.ም. (Year): 2021
ቁጥር (Track):

(6)

ርዝመት (Len.): 7:07
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን

ሞላህልኝ /3/ ጉድለቴን በአንተ
ሞላህልኝ ጉድለቴን በአንተ
ሞላህልኝ ጉድለቴን በአንተ

ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን
ዞር ብዬም አላየው ችግሬን በሙሉ
ዞር ብዬም አላየው የጎደለኝን

ግን አመልክሀለሁ እጆቼን አንስቼ
ሌላው ሌላው ነገሬን ሁሉ ረስቼ /2/

እጆቼን አንስቼ ሁሉን ረስቼ /2/