ታዲያ ፡ ለምን ፡ መጣሁ (Tadiya Lemen Metahu) - ቃልኪዳን ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቃልኪዳን ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 7.jpg


(7)

እዩልኝ
(Eyulign)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2021)
ቁጥር (Track):

(8)

ርዝመት (Len.): 4:26
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ታዲያ ለምን መጣሁe
ላመልክህ ነው እንጂ(4x)

አንተን ብዬ
ተከትዬህ
ይኸው መጣሁኝ
ሁሉን ጥዬ (2x)

እኔ ግን ሰማይና ምድርን የሰራውን
እግዚአብሔርን አገለግላለሁ
እቤቱ እየመጣሁ እባርከዋለሁ
እግዚአብሔርን አገለግላለሁ
እኔማ ግን ሰማይና ምድርን የሰራውን
እግዚአብሔርን አገለግላለሁ
እቤቱ እየመጣሁ እባርከዋለሁ
እግዚአብሔርን አገለግላለሁ

እግዚአብሔርን አገለግላለሁ እግዚአብሔርን
እግዚአብሔርን አገለግላለሁ

ዓላማዬ ነህ ዋና ሀሳቤ ካንተ ጋር መሆን ነው የኔ ግቤ
ዓላማዬ ነህ ዋና ሀሳቤ አንተ ጋር መሆን ነው የኔ ግቤ