ሳንኳኳ (Sankwakwa) - ቃልኪዳን ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 7.jpg


(7)

እዩልኝ
(Eyulign)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2021)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 5:36
ጸሐፊ (Writer): ቃልኪዳን ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

፡ ፡ ፡ ፡ ሳንኳኳሰማይን ስጠብቅ ታዬን
 ፡ ፡ ፡ ፡ በድንገት ደረሰልኝ ጸሎቴን መለሰልኝ
 ፡ ፡ ፡ ፡ ባንድ ቃል በሁለት ፊደል
 ፡ ፡ ፡ ፡እግዚአብሔር በቃ ብሏል
1.ገላገለኝ ከመከራው ብዛት
ገላገለኘ ከሚያስጨንቀኝ
ገላገለኝ ወደፊት እንዳልሄድ
ገላገለኝ ከሚጎትተኝ
ችግሬን ጣልክልኝ ወደኋላ
ጉልበቴ እንዳይደክም እንዳይላላ
ምን እከፍልሃለሁ መዳኒቴ
ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ *4

ባንድ ቃል በሁለት ፊደል
እግዚአብሔር በቃ ብሏል
2. ገላገለኝ በመገላገያው
ገላገለኝ እስከመጨረሻው
ገላገለኝ ዛሬ የማየውን
ገላገለኝ ደግሜ እንዳላየው
ሃጠየያቴን ጣልክልኝ ወደ ኋላ
ጉልበቴ እንዳይደክም እንዳይላላ
ምን እሰጥሃለሁ መዳኒቴ

ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ *4

ደስታዬ ሙሉ ነው ሌላ አያሻኝም
 በብር እና በወርቅ ከቶ አይለካም
ጸጋ እና ሰላምን አብዝቶ በህይወቴ
ሁሌ ደስ ይለኛል የሱስ ገብቶ ቤቴ
እኔ ደስ ብሎኛል የሱስ ገብቶ ቤቴ
በጣም ደስ ብሎኛል ገብቶልኝ ከቤቴ

ደስታ እና ዝማሬ ገባ ቤቴ *4