ግሩም ፡ ነህ (Gerum Neh) - ቃልኪዳን ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቃልኪዳን ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 7.jpg


(7)

እዩልኝ
(Eyulign)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2021)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 7:01
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አንተ ግን አንተ ግሩም ነህ (2x)
ግሩም ነህ አንተ ግሩም (4x)
ግሩም ነህ ግሩም(4x)

አንተ እኮ ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ
አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም ነህ (x2)

ግሩም ነህ አንተ ግሩም (x4)
አንተ(6x)

አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም (x2)
አንተ እኮ ግሩም ነህ ግሩም (x2)
እግዚአብሔር ግሩም ነህ ግሩም (x2)
ግሩም ነህ አንተ ግሩም (x4)

ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ
ከዳር እስከ ዳር
ይወራል ይወራል የአንተ ነገር
ይወራል ይወራል የአንተ ነገር

ሁሉም በየጓዳው ይደነቅብሃል
አንገቱን ነቅንቆ ወይ አንተ ይልሃል (2x)

አንተ እኮ ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ
እግዚአብሔር ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ
አንተ እኮ ድንቅ ነህ ድንቅ ነህ
እግዚአብሔር ግሩም ነህ ግሩም ነህ (x2)

አቤት እንዴት ድንቅ ነህ
አቤት እንዴት ግሩም ነህ (3x)
አቤት እንዴት ድንቅ ነው
አቤት እንዴት ግሩም ነው (2x)

ታምራቱ ማለቂያ የለው
ድንቁስ እንዴት እንዴት ድንቅ ነው (2x)

አንተ ግን አንተ ግሩም ነህ (2x)
ግሩም ነህ አንተ ግሩም (4x)