From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ የኔን ፡ ጌታ ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ (፪x)
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
ግን ፡ ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያደንቅሃል
ሰው ፡ ሳያይህ ፡ እንዴት ፡ ያመልክሃል
ያወቅንህ ፡ ግን ፡ ማቆም ፡ አቅቶናል (፪x)
እስቲ ፡ የኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ውብ ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢሄንን ፡ ቆንጆ ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ አለባበሱን ፡ እዩልኝ (፪x)
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
ውበት ፡ ያለው ፡ ክብር ፡ ያለው
ሞገስ ፡ ያለው ፡ ውበት ፡ ያለው
በሰው ፡ ብልሃት ፡ ያልተሰራ
አምላክ ፡ አለ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ (፪x)
እስቲ ፡ እግዚአብሔርን ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢህን ፡ መልካም ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢህንን ፡ ቸር ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x)
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
ነፍሴ ፡ ኮበለለች ፡ እርሱን ፡ ተከትላ
ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ አልፈልግም ፡ ብላ (፪x)
እኔ ፡ አልፈልግም ፡ ብላ
አልፈልግም ፡ ብላ (፪x)
እስቲ ፡ የእኔን ፡ አምላክ ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢህን ፡ ጨዋ ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢህን ፡ ኃያል ፡ እዩልኝ (፪x)
እስቲ ፡ ኢህን ፡ ብርቱ ፡ እዩልኝ (፪x)
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ ፡ እዩልኝ
እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ
በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ
ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት
ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት
እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ ፡ እኔማ
እኔማ ፡ በለሟል ፡ የአንተ ፡ አገልጋይ
በቤትህ ፡ ሰራተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ልጅህ ፡ ነኝ
ባሪያህም ፡ እሆናለው ፡ በእኔ ፡ ፍላጐት
ጉልበቴን ፡ ዘመኔንም ፡ ተጠቀምበት
ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት ፡ ተጠቀምበት
አቤቱ ፡ ውበትህ ፡ እጅግ ፡ ያስደንቃል
የፊትህን ፡ ብርሃን ፡ ማን ፡ አይቶ ፡ ይቆማል (፪x)
አምልኮና ፡ ስግደት ፡ ክብር ፡ ይገባሃል
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ውብ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)
ነበልባል ፡ ዓይኖችህን
ያመረውን ፡ ፊትህን
የነጠረው ፡ እግርህን
እናውራው ፡ ውበትህን (፪x)
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ስላልተገኘ (፪x)
ፍጥረት ፡ ሊያደንቅህ ፡ ሊያይህ ፡ ተመኘ (፪x)
|