From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
አመልካለሁ እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ነገር ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
ተወት አድርጌ የኔን ነገር
እስቲ ላሰላስል ስለ እግዚአብሔር
ተወት አድርጌ የኔን ጉዳይ
እስቲ ልዘምር ስለ ሰማይ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
አመልካለሁ እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ነገር ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ዛሬ ቤቱ ነኝ እስቲ ላምልከው
የሳምንቱ ሃሳብ ልቤን ሳይሰርቀው
ዛሬ ፊቱ ነኝ እስቲ ላምልከው
ሌላው ሃሳቤ ልቤን ሳይሰርቀው
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
አመልካለሁ እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ነገር ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
በልማድ አይደለም መሆን ስላለበት
መዘመር ማገልገል ስለምችልበት
ከልቤ ነው እንጂ ተዘጋጅቼበት
ላመልክህ ምመጣው ተዘጋጅቼበት
በደንብ አስቤበት
በደንብ አስቤበት ተዘጋጅቼበት
እንደ ዋዛ አላየውም
እንደ ቀላል ነገር አልቆጥረውም
እንደ ዘበት አላየውም
መሆን እንዳለበት አልቆጥረውም
እኔ አመልካለሁ እጄን አንስቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
ሌላ ሌላ ማየት ትቼ
ሌላ ነገር ማየት ትቼ
ሌላ ሌላ ማሰብ ትቼ
አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
እኔ አመልክሃለሁ አመልክሃለሁ
|