አለኝ ፡ የምለው (Alegn Yemelew) - ቃልኪዳን ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቃልኪዳን ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 7.jpg


(7)

እዩልኝ
(Eyulign)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2021)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 5:04
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

የኔ መመኪያ የኔ ክብር እግዚአብሔር ነው 4*

  አለኝ የምለው ተስፋ ማረገው

    የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው

ፊትህን ወደኔ ከመለስክልኝ በኔ ደስ ካለህ ካልተቆጣኸኝ

አይኖችህ ካዩኝ ጆሮህ ከሰማኝ ይሄ ይበቃኛል እረካለሁኝ

 አለኝ የምለው ተስፋ ማረገው

 የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው

ደስ የሚያሰኝህን አይ ዘንድ እወዳለሁ

አንተን ደስ እንዲልህ ሁልግዜ እተጋለሁ

እኔ ደስ የሚለኝ ሀሳቤ ሚሞላው

አንተ በኑሮዬ ስትረካ ብቻ ነው

 ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ ጌታ ፊትህ ይሻለኛል 2*

 ከአእላፋት ወርቅና ብር ይልቅ ትዛዛት ይሻሉኛል 2*

የኔ መመኪያ የኔ ክብር ኦሆሆ እግዚአብሔር ነው

የኔ መመኪያ አለኝ የምለው እግዚአብሔር ነው

አለኝ የምለው ተስፋ ማረገው የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው