የሚመካ በእግዚያብሔር ይመካ (Yemimeka Be Egziabher Yemeka) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(2)

ቅጥር ሰርተህ
(qxr serteh)

ቁጥር (Track):

(6)

ጸሐፊ (Writer):
(lily
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ምርኩዜ ሸንበቆ መች ሆነና
ተሰብሮ ሚወጋኝ እንደገና
የዘላለም አምባ መኖሪያዬ
በአምላክ ጥላ ስር ነው ማረፊያዬ

የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ(×፪)
እኔስ ባንተ ጌታዬ እመካለሁ
እኔስ ባንተ ኢየሱሴ እመካለሁ

የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ(×፪)
እኔስ ባንተ እደገፋለሁ(×፪)

የጌታዬ ሀሉን እያየሁኝ
ትምክህቴ በዛ በረታሁኝ
በእሳት የሚመልስ የታወቀ
የአባቾቼ አምላክ ከጎኔ ነው

የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ(×፪)
እኔስ ባንተ ጌታዬ እመካለሁ
እኔስ ባንተ ኢየሱሴ እመካለሁ

የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ(×፪)
እኔስ ባንተ እደገፋለሁ(×፪)

ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ
ጠላቶቼ አለቁ አይኔ እያየ
እኔ ግን በክብር ተሻገርኩኝ
የእግዚአብሔርን ክንዱን እያየሁኝ

ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ
ተራራው ተናደ አይኔ እያየ
ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ
ማድጋዬ ሞላ አይኔ እያየ
ጌታዬ ስጠራው መቼ ዘገየ
ተራራው ተናደ አይኔ እያየ

የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ(×፪)
እኔስ ባንተ ጌታዬ እመካለሁ
እኔስ ባንተ ኢየሱሴ እመካለሁ

የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ(×፪)
እኔስ ባንተ እደገፋለሁ(×፪)