ቅዱስ ነህ አንተ (Kidus Neh Ante) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(Volume)

አልበም
(1)

ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ
ሀያል ነህ አንተ ሀያል
አምላክ ነህ አንተ አምላክ
ጌታ ነህ አንተ ጌታ
ጌታ(፰×)

ግርማው የሚያስፈራ ፊቱ ነበልባል ነው ፊቱ ነበልባል ነው
እሱን ተመልክቶ የሚድነው ማነው የሚድነው ማነው
ቀስተደመና ነው ዙፋኑን የዞረው ዙፋኑን የዞረው
እኛም ዝቅ ብለን ቅዱስ እንበለው ቅዱስ እንበለው



ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ ሀያል ነህ አንተ ሀያል አምላክ ነህ አንተ አምላክ ጌታ ነህ አንተ ጌታ ጌታ(፰×)

ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ኢየሱስ ከፍ ከፍም ይበል ዘላለም ይንገሥ ዘላለም ይንገሥ የሰማይ መላዕክት ያሸብሽቡልህ ያሸብሽቡልህ ሀያል አንተ ብቻ ሀያል ይበሉህ ሀያል ይበሉህ


ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ ሀያል ነህ አንተ ሀያል አምላክ ነህ አንተ አምላክ ጌታ ነህ አንተ ጌታ ጌታ(፰×)

እሰይ ምድር ሁሉ ከክብሩ ሞልታለች ከክብሩ ሞልታለች የሠራዊት ጌታ ይባረክ ትላለች ይባረክ ትላለች ተራሮች ኮረብቶች ያጨበጭባሉ ያጨበጭባሉ ሀያል ነው አምላክ ነው ቅዱስ ነው እያሉ ቅዱስ ነው እያሉ

ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ ሀያል ነህ አንተ ሀያል አምላክ ነህ አንተ አምላክ ጌታ ነህ አንተ ጌታ ጌታ(፰×)

ቅዱስ ነህ አንተ ቅዱስ ሀያል ነህ አንተ ሀያል አምላክ ነህ አንተ አምላክ ልዩ ነህ አንተ ልዩ ልዩ(፰×)