እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው (Ende Wala weha Endamarew) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(Volume)

አልበም
(Lili)

ቁጥር (Track):

(9)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው
በበረሃ ጥም እንደ ያዘው
ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2]

ጭው ባለ ደረቅ ምድረበዳ
ገሰገሰች ነብሴ አንተን ወዳ
ጥያቄዋ ጥሟ ውሃ አይደለም
ኢየሱስ ነው ለሷ ለዘላለም

አዝ፡ X2
እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው
በበረሃ ጥም እንደ ያዘው
ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2]

የህይወት ሽታ ኢየሱስ የእኔ ጌታ
መዐዛህን እሸታለው ጠዋት ማታ
እኔም አንተን አንተን እሸታለው
ባንተ ላንተ ሰውን እማርካለው

አዝ፡ X2
እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው
በበረሃ ጥም እንደ ያዘው
ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2]
መንፈሴ በውስጤ ወደ አንተ ገሰገሰች
ነብሴም በለሊት አንተኑ ናፈቀች
የርሃቤ ጥጋብ የጥሜ ርካታ
አንተ ብቻ (ኢየሱስ X2)የእኔ ጌታ

አዝ፡ X2
እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው
በበረሃ ጥም እንደ ያዘው
ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2]