ሥራህ ፡ ግሩም ፡ እና ፡ ድንቅ ፡ ነው (Serah Gerum Ena Denq New) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 6.jpg


(6)

በየት ፡ ሃገር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
(Beyet Hager New Egziabhier)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 3:46
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

በወጀብ ፡ በአውሎ ፡ ንፋስ ፡ በማዕበል ፡ ስንናወጥ
ወጀቡን ፡ የሚገስጽ ፡ ማዕበሉን ፡ የሚያሰኝ ፡ ጸጥ
ኢየሱስ

አዝሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ
ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ

እኛን ፡ ያስጨነቀውን ፡ ማዕበሉን ፡ የሚረግጥ
በውኃ ላይ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ
ኢየሱስ

አዝሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ
ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ

በእጥፍ ፡ የነደደውን ፡ እቶኑን ፡ የሚያበርድ
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ የሚራመድ ፡ እኛንም ፡ የሚያራምድ
ኢየሱስ

አዝሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ
ሥራህ ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው (፫x) ፡ ጌታ ፡ ሆይ

ኢየሱስ (፬x)

አምነንህ ፡ አላፈርንም ፡ ጠብቀን ፡ አልከሰርንም
ኢየሱስ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ሁሉንም ፡ የረታህ (፬x)