እግዚአብሔር ፡ አለልኝ (Egziabhier Alelgn) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 6.jpg


(6)

በየት ፡ ሃገር ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር
(Beyet Hager New Egziabhier)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 6:50
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

እግዚአብሔር ፡ አለልኝ ፡ በቃ
እርሱ ፡ ይበቃኛል ፡ በቃ (፪x)

እግዚአብሔርን ፡ ሚበልጥ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ
ከእኔ ፡ አምላክ ፡ የሚሻል ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፪x)

ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፬x)
ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፬x)

አለልኝ ፡ ጌታ ፡ አለልኝ (፬x)
ጌታ ፡ አለልኝ (፫x)

የልቤ ፡ ፍሰሃ ፡ ነህ ፡ ፍሰሃ ፡ ነህ ፡ ፍሰሃ
የነፍሴ ፡ ደስታ ፡ ነህ ፡ ደስታ ፡ ደስታ (፪x)

አለኝ ፡ አንድ ፡ ተስፋ ፡ ከንቱ ፡ የማይጠፋ
ኢየሱስ ፡ ይባላል ፡ ነፍሴን ፡ ይመልሳል (፪x)
አለኝ ፡ አንድ ፡ ተስፋ ፡ ከንቱ ፡ የማይጠፋ
ኢየሱስ ፡ ይባላል ፡ ነፍሴን ፡ ይመልሳል (፪x)
ነፍሴን ፡ ይመልሳል (፬x)

አለልኝ ፡ ጌታ ፡ አለልኝ (፬x)
ጌታ ፡ አለልኝ (፬x)

ልዑል ፡ ሆይ ፡ ከልዑሎችም ፡ በላይ ፡ አንተ ፡ ልዑል ፡ ነህ
መተከያም ፡ መለኪያ ፡ የለውም ፡ ለልዑልናህ
ለልዑልናህ (፫x)
ለልዑልናህ (፫x)

በዙፋን ፡ ላይ ፡ ላለው ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት
በማደሪያው ፡ ላይ ፡ ላለው ፡ ክብር ፡ ክብር ፡ ይሁንለት ፡ ይሁንለት
ይሁንለት (፬x)

ታናናሾች ፡ ታላላቆች ፡ ሁሉ ፡ ቅዱሳኑም ፡ የምትፈሩት
አምላካችንን ፡ አክብሩት (፪x)

አምጡ ፡ ምሥጋናውን ፡ አምጡ
አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ
አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ
እስኪ ፡ አምጡ ፡ ምሥጋናውን ፡ አምጡ
አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ
አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ
ምሥጋናውን ፡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ
ምሥጋናውን ፡ አምጡ ፡ ክብሩን ፡ አምጡ

ጌታን ፡ ነዉ ፡ የታወቀ ፡ በዓለም ፡ ዝናው ፡ የገነነ
ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ የሚሰግድለት ፡ ምላስ ፡ ሁሉ ፡ የሚያወራለት

ለዚህ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እሰግዳለሁ (፫x)
ለዚህ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እኖራለሁ (፫x)
ለዚህ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እግዛለሁ (፫x)

መጸለይ ፡ አለልኝ ፡ በቃ
እጸልያለሁኝ ፡ በቃ
ለእግዚአብሔር ፡ ነገርኩት ፡ በቃ
ለእግዚአብሔር ፡ ሰጠሁት ፡ በቃ

ከጸሎት ፡ ሚበልጥ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ
ከጸሎት ፡ የሚሻል ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፪x)
ሌላ ፡ ሌላ ፡ አለ ፡ ወይ (፬x)