From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን
አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x)
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ (፪x)
ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ
ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ
ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ
ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x)
ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም
ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም
ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ
የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x)
በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x)
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ ታላቅነቱን
አውጃለሁ ፡ ዛሬ ፡ አምላክነቱን (፬x)
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነህ ፣ ትልቅ ፡ ነህ
ትልቅ ፡ ነዉ ፡ ትልቅ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ
ኃያል ፡ ነዉ ፡ ኃያል ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ
ብርቱ ፡ ነው ፡ ብርቱ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ
ጌታ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ ከሚመስለው ፡ በላይ (፪x)
ከእግዚአብሔር ፡ የሚበልጥ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አላውቅም
ይህ ፡ እንደዚህ ፡ ነው ፡ አንደዚያ ፡ ነው ፡ አልልም
ግን ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ አንድ ፡ ነገር ፡ አውቃለሁ
የማምልከው ፡ አምላክ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x)
በላይ ፡ በላይ ፣ በላይ ፡ በላይ (፬x)
|