አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ንጉሥ (Amelkalehu Yehen Negus) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Lyrics.jpg


(4)

አትለዋወጥም
(Atelewawetem)

ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃልኪዳን ፡ ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልካለሁ
አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ንጉሥ ፡ አመልካለሁ
አመልካለሁ ፡ አመልካለሁ (፬x)

አንድና ፡ ብቸኛ ፡ የሌለው ፡ ጓደኛ (፪x)
ተቀናቃኝ ፡ የለው ፡ የሚፎካከረው
ከዘመናት ፡ መሃል ፡ እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ነው (፪x)

እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፣ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው
ሳይነዋወጥ ፡ እስካሁን ፡ ያለው (፪x)

ሳይነዋወጥ ፡ እስካሁን ፡ ያለው (፪x)

አንድና ፡ ብቸኛ ፡ የሌለው ፡ ጓደኛ (፪x)
ተቀናቃኝ ፡ የለው ፡ የሚፎካከረው
ከዘመናት ፡ መሃል ፡ እርሱ ፡ ብቻውን ፡ ነው (፪x)

የተቆጠቆጠ ፡ በክብር ፡ ክብር ፡ ክብር
የተጥለቀለቀ ፡ በሞገስ ፡ ሞገስ ፡ ሞገስ
ክብር ፡ ክብር ፡ ክብር (፪x)
ሞገስ ፡ ሞገስ ፡ ሞገስ (፪x)

እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፣ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው
እስካሁን ፡ ድረስ ፡ በክብር ፡ ያለው (፪x)

በክብር ፡ ያለው ፣ በክብር ፡ ያለው
በሞገስ ፡ ያለው ፣ በሞገስ ፡ ያለው (፪x)

ሠማያትን ፡ የሚነቀንቀው ፡ ምድርንም ፡ የሚጠቀልለው
ሠማያትን ፡ የሚነቀንቀው ፡ አምላክ ፡ አለ ፡ ሥሙም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
አምላክ ፡ አለ ፡ ሥሙም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x)
ንጉሥ ፡ አለ ፡ ሥሙም ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፪x)

እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፣ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው
ሳይነዋወጥ ፡ እስካሁን ፡ ያለው (፪x)

አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ጌታ ፡ አመልካለሁ
አመልካለሁ ፡ ይህን ፡ ንጉሥ ፡ አመልካለሁ
አመልካለሁ ፡ አመልካለሁ (፬x)