አንደኛ ነህ (Andegna Neh) - ቃል ኪዳን ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃል ኪዳን ጥላሁን
(Kalkidan Tilahun)

Kalkidan Tilahun 7.jpg


(7)

አመልካለሁ በጣም
(Amelkehalew Betam)

ዓ.ም. (Year): 2017
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 5:45
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃል ኪዳን ጥላሁን ፡ አልበሞች
(Albums by Kalkidan Tilahun)

አዚ:
አንደኛ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
ከዳምይ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
መጀመሪያ:በህይወቴ:በህይወቴ
ከዳምይ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
በህይወቴ x8

ኧረ:ማን:ነው:ያንተን:ሲፍራ:የሚወሲደው?
ኧረ:ማን:ነው:ያንተን:ቦታ፡የሚሞላው?
ኧረ:ማን:ነው:ያንተን:ሲፍራ:የሚወሲደው?
ኧረ:ማን:ነው:ያንተን:ቦታ፡የሚሞላው?

አዚ:
አንደኛ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
ከዳምይ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
መጀመሪያ:በህይወቴ:በህይወቴ
ከዳምይ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
በህይወቴ x8

ሁሉ:ከንቱ:ከንቱ:የከንቱ:ከንቱ:ነው
በአለም፡ያለው፡ነፋስ:እንደመከተል:ነው
ሁሉ:ከንቱ:ከንቱ:የከንቱ:ከንቱ:ነው
በአለም፡ያለው፡ነፋስ:እንደመከተል:ነው

አዚ:
አንደኛ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
ከዳምይ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
መጀመሪያ:በህይወቴ:በህይወቴ
ከዳምይ:ነህ:በህይወቴ:በህይወቴ
በህይወቴ x8

ሌላ:ሕይወት:አላውቅም
ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለት:አንተ:ነህ
ሌላ:ሕይወት:አላውቅም
ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለት:አንተ:ነህ
ሌላ:ሕይወት:አላውቅም
ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለት:አንተ:ነህ
ሌላ:ሕይወት:አላውቅም
ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለቲ:ሕይወት:ማለት:አንተ:ነህ

ገብቶንግይ:እኮ:ነው:የነ:ሂወቲ
ገባኝ:እየሱስ:ማለቲ
ገብቶንግይ:እኮ:ነው:የነ:ሂወቲ
ገባኝ:መዳን:ማለቲ
ገብቶንግይ:እኮ:ነው:እየሱስ:ማለቲ
ገባኝ:የነ፡ሂወቲ
ገብቶንግይ:እኮ:ነው:መዳን:ማለቲ
ገባኝ:እየሱስ፡ማለቲ

ለነ:ቢርከ:ዲንከ:ነህ
ታንሰፈሲፈንጋሊ
ለነ:ቢርከ:ዲንከ:ነህ
ታንሰፈሲፈንጋሊ

አንተ ፡ለዩ ፡ነህ፡ ለዩ ፡ነህ፡ ለነ
አንተ ፡ለዩ ፡ነህ፡ ለዩ ፡ነህ ፡ለነ
አንተ፡ ለዩ ፡ነህ ፡ለዩ ፡ነህ ፡ኡሁህ
አንተ ፡ለዩ፡ ነህ ፡ለዩ ፡ነህ፡ ለነ
ለዩ ነህ ለነ x2
ቢርኪ ፡ነህ፡ ለነ፣ ዲንኪ ፡ነህ ፡ለነ