ወዳጄ ፡ ሆይ (Wedajie Hoy) - ቃልኪዳን ፡ ጥላሁን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search

አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ
የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ

በእሳት ፡ ውስጥ ፡ አልፌ ፡ አላቃጠለኝም
በውሃ ፡ አልፌ ፡ አላሰጠመኝም
የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ እርሱ ፡ ደግፎኝ

አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ
የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ

ከጐኔ ፡ የሚቆም ፡ ሰው ፡ ሳይኖረኝ
እንባዬን ፡ ጠርጐ ፡ አባበለኝ

አዝ፦ አባብዬ ፡ (አባብዬ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ ፡ ምን ፡ እልሃለሁ ፡ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ
የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ

የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ ሕያው ፡ ነህ
የአንበሳውን ፡ አፍ ፡ ትዘጋዋለህ

አዝ፦ መከታዬ ፡ (መከታዬ)፡ ምን ፡ እልሃለሁ ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ
የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ

የሚያሳድዱኝ ፡ ዛሬ ፡ የታሉ
አስጨናቂዎቼ ፡ ስጋቸውን ፡ በሉ

አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ፡ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ
የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ

ታዳጊዬ ፡ እንደሆንክ ፡ ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ያውቃሉ
በምድር ፡ ላይ ፡ ያሉ ፡ ስጋ ፡ ለባሽ ፡ ሁሉ

አዝ፦ ታዳጊዬ ፡ (ታዳጊዬ)፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ
የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ

አዝ፦ ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ (ወዳጄ ፡ ሆይ) ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ
የኔ ፡ ጌታ ፡ (የኔ ፡ ጌታ) ፡ ምን ፡ እልሃለሁ (፪x)
ስወድቅ ፡ ስታነሳኝ ፡ ሳዝን ፡ ስታጽናናኝ ፡ አይቼሃለሁ