እድለኛ ፡ ነኝ (Meleket Alegn) - ቃለአብ ፡ ፀጋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃለአብ ፡ ፀጋዬ
(Kaleab Tsegaye)

Kaleab Tsegaye 1.jpeg

(1)

እንዲህም ፡ አለ
(Endihem Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(Track)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃለአብ ፡ ፀጋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Kaleab Tsegaye)

የሞት ፡ መላእኩ ፡ በበር ፡ ስላለፈ
የግብጻውያን ፡ በኩር ፡ ሁሉ ፡ ተራገፈ
ሞት ፡ ቤቴ ፡ አልገባ ፡ አልተወጋ ፡ ጐኔ
ለምልክት ፡ ረጭቶት ፡ ደሙን ፡ በጉ ፡ በእኔ

አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ
ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ
ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x)

አንድ ፡ ዕውቀት ፡ ገባብኝ ፡ አገኘኝ ፡ በሙሉ
ይገለኛል ፡ የሚል ፡ ሳርና ፡ ቅተሉ
የገዳዬን ፡ ዱላ ፡ እንደፈራሁ ፡ አይቶ
ቀስቅሶ ፡ አስመለጠኝ ፡ ምልክትን ፡ ሰጥቶ

ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ)
ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x)
ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ)

ሞት ፡ እንዳይስቅብኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ
ሲኦል ፡ እንዳይዘኝ ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ
ምድራዊ ፡ እርካታን ፡ ያጣሁ ፡ ቢመስለኝ
የዋጋ ፡ ተመን ፡ ግን ፡ ሰቅያለው