ማን ፡ ልበለው (Man Lebelew) - ቃለአብ ፡ ፀጋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃለአብ ፡ ፀጋዬ
(Kaleab Tsegaye)

Kaleab Tsegaye 1.jpeg


(1)

እንዲህም ፡ አለ
(Endihem Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(Track)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃለአብ ፡ ፀጋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Kaleab Tsegaye)

 
ገና ፡ ከጅምሩ ፡ በዚህ ፡ ሂድ ፡ ያለኝ
ወጥቼ ፡ እስክመለስ ፡ ዐይን ፡ ዐይኔን ፡ ያየኝ
ጥርሴ ፡ እየሳቀ ፡ ልቤ ፡ እያለቀሰ
የኖርኩበት ፡ ዘመን ፡ በክብር ፡ ተካሰ (፪x)

አዝ:- አባት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም
ወዳጅ ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም
ረዳት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም
ኧረ ፡ እኔስ ፡ ማን ፡ ልበለው (፬x)

ገዳዬ ፡ እንዳያየኝ ፡ እጁ ፡ ላይ ፡ ተኝቼ
ደጅ ፡ አድሬ ፡ አላውቅም ፡ ከእቅፉ ፡ ወጥቼ (፪x)

እዩ ፡ አባት (፪x) ፡ ነፍሱን ፡ እስከመስጠት (፪x)

መንገዴን ፡ አጥሮታል ፡ ዙሪያዬ ፡ ግድግዳ
እረ ፡ እንዴት ፡ ጭንቅ ፡ ነው ፡ የመከራው ፡ ናዳ (፪x)
ከቤት ፡ ውስጥ ፡ ትንሽ ፡ ነኝ ፡ ዘመድ ፡ የለኝ ፡ ደግሞ
የአለእድሜዬ ፡ ክብር ፡ አሳየኝ ፡ አቁሞ (፪x)

አዝ:- አባት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም
ወዳጅ ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም
ረዳት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም
ኧረ ፡ እኔስ ፡ ማን ፡ ልበለው (፬x)

ቀን ፡ ይማከራሉ ፡ ሌሊት ፡ ያደባሉ
ህልም ፡ የነገርኳቸው ፡ አብረውኝ ፡ የበሉ ፡ ወንድሞች ፡ ተባሉ
ሄጄ ፡ ሂጄ ፡ ደክሞኝ ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ወድቄ
ደግሞ ፡ እንዳይገድሉኝ ፡ በእጁ ፡ ትደብቄ ፡ እዛው ፡ ተደብቄ

እዩ ፡ አባት (፪x) ፡ ነፍሱን ፡ እስከመስጠት (፭x)