ገረመኝ ፡ መዳኔ (Geremegn Medanie) - ቃለአብ ፡ ፀጋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃለአብ ፡ ፀጋዬ
(Kaleab Tsegaye)

Kaleab Tsegaye 1.jpeg

(1)

እንዲህም ፡ አለ
(Endihem Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(Track)

ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃለአብ ፡ ፀጋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Kaleab Tsegaye)

ይሄን ፡ ብይዝ ፡ ያረካኛል
እሱን ፡ ይዞ ፡ ሌላ ፡ ይመኛል
አዲስ ፡ የለም ፡ ሁሉም ፡ ከንቱ
ሰው ፡ አፈር ፡ ነው ፡ እንኳን ፡ ሃብቱ

ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ
እኮ ፡ ለእኔ ፡ ገረመኝ ፡ መዳኔ ፡ ለእኔ ፡ ደነቀኝ ፡ መዳኔ

እኔ ፡ ለእኔ ፡ አልሆንኩም ፡ ያዝልኝ ፡ ሕይወቴን
ሞተህ ፡ ያዳንክልኝ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ አባቴ
አደራ ፡ ሕይወቴን

ሕይወቴን ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው
መንገዴን ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው
አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው
አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው

(ኦሮምኛ) (፫x)

በማላውቀው ፡ አገር ፡ ጓደኛ
ባይተዋር ፡ እንዳልሆን ፡ ብቸኛ
ሰበሰብከኝ ፡ አባዬ ፡ ባለዉለታዬ (፪x)

ሕይወቴን ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው
መንገዴን ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው
አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ጠበከው
አባት ፡ እየሆንከው ፡ ወዳጅ ፡ እየሆንከው ፡ ከስንቱ ፡ ከለልከው

እድሜ ፡ ልኩን ፡ ለፍቶ ፡ ለፍቶ
ሃብት ፡ ንብረት ፡ ቤቱን ፡ ሞልቶ
ጊዜ ፡ ሳይሰጥ ፡ ለአዳኙ
ሞት ፡ ወሰደው ፡ አይ ፡ ሰው ፡ ሞኙ