እኔ ፡ ነኝ (Enie Negn) - ቃለአብ ፡ ፀጋዬ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ቃለአብ ፡ ፀጋዬ
(Kaleab Tsegaye)

Kaleab Tsegaye 1.jpeg


(1)

እንዲህም ፡ አለ
(Endihem Ale)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(Track)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የቃለአብ ፡ ፀጋዬ ፡ አልበሞች
(Albums by Kaleab Tsegaye)

 
የልቡን ፡ በር ፡ ያንኳኳዉ
ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ሥሙ ፡ ማነው (፪x)

አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ

የልቤን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ
ሰላም ፡ ለአንተ ፡ ይሁን ፡ የአለዉ
ሰው ፡ ሊያደርገኝ ፡ ወደደና ፡ ቤቴ ፡ ገባና (፪x)

የልቡን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ
ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው (፪x)

አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ

ብዙ ፡ ኀጢአቴን ፡ ሁሉ ፡ ትቶ
እንደገና ፡ እድል ፡ ሰጥቶ
በምህረቱ ፡ ያቆመኝ
ያ ፡ ሰው ፡ እኔ ፡ ነኝ (፪x)

የልቡን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ
ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው (፪x)

አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ

እድል ፡ ሰጪ ፡ ለወደቀ
በሰዎች ፡ ዘንድ ፡ ለተናቀ
ይዘምራል ፡ ዛሬ ፡ ቆሞ
በእጁ ፡ ታክሞ (፪x)

የልቡን ፡ በር ፡ ያንኳኳዉ
ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው (፪x)

አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ

ትረዳለህ ፡ ታግዛለህ ፡ አባት ፡ ትሆናለህ
የወደቀውን ፡ አንስተኀው
ይዘምራል ፡ ያ ፡ ትንሽ ፡ ሰው
መዝሙር ፡ ለአንተ ፡ ነው (፪x)