From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ
ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x)
ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x)
ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x)
ኢየሱስን ፡ ያድናል ፡ ብለው
ኢየሱስን ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብለው
ኢየሱስን ፡ ጌታዬ ፡ ብለው
ኢየሱስን ፡ አባት ፡ ነው ፡ ብለው
ሰይጣን ፡ ምን ፡ አቃጠለው
ሰይጣን ፡ ስሙ ፡ አቃጠለው (፪x)
ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x)
ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ
አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ ፡ ሌላ (፪x)
ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ
አማላጅ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x)
አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ
ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x)
ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x)
ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x)
አንድ ፡ ጥያቄ ፡ አለኝ ፡ ሲኦል ፡ ለሚሉት
እስኪ ፡ እነማን ፡ ናቸው ፡ አንተን ፡ የረቱት
ይዘመር ፡ ይነገር ፡ ይሰማ ፡ ይህ ፡ ወሬ
ሞቶ ፡ የተነሳ ፡ የለም ፡ እስከዛሬ
ይባል ፡ በዘሬ ፡ ይመለክ ፡ ዛሬ (፪x)
ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x)
ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ
አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x)

|