መልካም የምስራች (Melkam Yemisrach) - ኢላሻ ፍቃዱ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ኢላሻ ፍቃዱ
(Israel Fikadu)

Lyrics.jpg


(Volume)

አልበም
(Endegena)

ዓ.ም. (Year): 2021
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የኢላሻ ፍቃዱ ፡ አልበሞች
(Albums by Israel Fikadu)

መልካም የምሥራች ለሁሉ
ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ
ካልከፈልንበት አትበሉ
የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ

መልካም የምሥራች /4

አሮጌው ሰው ከነሥራው
በጸጋው ኃይል ተገፈፈ
እንደገና ተፈጠርን
ትንሳዔው እኛን ወለደ
የአብ ፍቅር ተገለጠ
ጸጋው ከሁሉ በለጠ
በልጁ ስላመንን
ህይወት ተፈቀደልን

ሠርቶ ስለጨረሰው
ተፈፀመ ስላለ
ከእኛ የምንጨምረው
መመኪያ ድካምም የለ
ከተስፋው ርቀን የነበረን
በክርስቶስ ደም ቀርበናል
ጥል በመስቀል ተገድሎ
ከእግዚአብሄር ጋር ታርቀናል

መልካም የምሥራች /4

(የለብኝ)
የሰው ሥርዓት እየጠቀሱ
የክስ መዝገብ ሚመዙ
(ኩነኔ)
የጌታን ምርጥ ለመኮነን
በግፊያ ሲተራመሱ
(ፍፁም ነው)
ክርስቶስ ነው የጽድቅ ልብሱ
ለፍተው አፍረት አፈሱ
(መዳኔ)
ከተሰሚነት ሥፍራቸው
በኢየሱስ ደም ተቀነሱ

መልካም የምሥራች /4

መልካም የምሥራች ለሁሉ
የእግዚአብሄርን ህይወት በነፃ ተቀበሉ
ካልከፈልንበት አትበሉ
የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ

ክብር /3x ላዳነን
ክብር /3x ለጸጋው

መልካም የምሥራች /8

መልካም የምሥራች ለሁሉ
ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ
ካልከፈልንበት አትበሉ
የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ

መልካም የምሥራች /4

አሮጌው ሰው ከነሥራው
በጸጋው ኃይል ተገፈፈ
እንደገና ተፈጠርን
ትንሳዔው እኛን ወለደ
የአብ ፍቅር ተገለጠ
ጸጋው ከሁሉ በለጠ
በልጁ ስላመንን
ህይወት ተፈቀደልን

ሠርቶ ስለጨረሰው
ተፈፀመ ስላለ
ከእኛ የምንጨምረው
መመኪያ ድካምም የለ
ከተስፋው ርቀን የነበረን
በክርስቶስ ደም ቀርበናል
ጥል በመስቀል ተገድሎ
ከእግዚአብሄር ጋር ታርቀናል

መልካም የምሥራች /4

(የለብኝ)
የሰው ሥርዓት እየጠቀሱ
የክስ መዝገብ ሚመዙ
(ኩነኔ)
የጌታን ምርጥ ለመኮነን
በግፊያ ሲተራመሱ
(ፍፁም ነው)
ክርስቶስ ነው የጽድቅ ልብሱ
ለፍተው አፍረት አፈሱ
(መዳኔ)
ከተሰሚነት ሥፍራቸው
በኢየሱስ ደም ተቀነሱ

መልካም የምሥራች /4

መልካም የምሥራች ለሁሉ
የእግዚአብሄርን ህይወት በነፃ ተቀበሉ
ካልከፈልንበት አትበሉ
የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ

ክብር /3x ላዳነን
ክብር /3x ለጸጋው

መልካም የምሥራች /8