ይኸው (Yihew) - ሂሩት ፡ ሞገስ ኃ ማለት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሂሩት ፡ ሞገስ ኃ ማለት
(Hirut Moges)

Hirut Moges 2.png


(2)

ላልተጠራሁለት ፡ እኔ ፡ አልኖርም
(Lalteterahulet Alnorem)

ዓ.ም. (Year): ፲፱፻፺፱ (2006)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሂሩት ፡ ሞገስ


ኃ ማለት ፡ አልበሞች 
(Albums by Hirut Moges)


የአባቶቼ ፡ አምላክ ፡ አላረጀህ
በፊቴ ፡ ገበታን ፡ አዘጋጀህ
ጠላቶቼ ፡ እያዩ ፡ በአይናቸው
እራሴን ፡ በዘይጥ ፡ ቀባህ ፡ በፊታቸው

ይኸው ፡ ምስጋናዬ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ አምልኮዬ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ ዝማሬዬ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ ሙገሳዬ ፡ ለአንተ (፪x)

ይገባሃልና ፡ ከእኔ ፡ ተቀበል
ጌታዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል
አቤቱ ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እኔ ፡ ማነኝ
እስከዚህ ፡ ያደረስከኝ ፡ ያከበርከኝ

እኔ ፡ ተገርሜ ፡ በፍቅርህ
ፊትህ ፡ ቀርቤያለሁ ፡ ላከብርህ
ለውለታህ ፡ ምላሽ ፡ አጥቻለሁ
ያለኝን ፡ ልሰጥህ ፡ መጥቻለሁ

በፊትህ ፡ እቀኛለሁ ፡ እዘምራለሁ
አሸበሽባለሁ ፡ እዘምራለሁ

ይኸው ፡ ሽብሸባዬ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ ጭብጨባዬ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ እልልታዬ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ ጭፈራዬ ፡ ለአንተ (፪x)

ይኸው ፡ ውዳሴዬ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ አክብሮቴ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ ስግደቴ ፡ ለአንተ (፪x)
ይኸው ፡ መገዛቴ ፡ ለአንተ (፪x)

ይገባሃልና ፡ ከእኔ ፡ ተቀበል
ጌታዬ ፡ እግዚኣብሔር ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በል

Sher