Helina Dawit
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ
ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ በእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል
በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል በብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል።
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
ያለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ ውዴ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋል እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል ሲያገኘው ደግሞ እናዳላዘነ ደስታው ይሞላል
የኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ*2
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጉልበቴጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጓዳዬጋ ፀሎቴ ጋ
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ
ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ ከእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2
አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል
የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል
ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል
በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል በብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል።
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
ያለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ ውዴ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ
ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋል እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል ሲያገኘው ደግሞ እናዳላዘነ ደስታው ይሞላል
የኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ*2
አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጉልበቴጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጓዳዬጋ'Bold text