ተራራዬን ፡ ናደው (Terarayien Nadew) - ሀና ፡ አላዩ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሀና ፡ አላዩ
(Hannah Alayou)

Hannah Alayou 1.jpg


(1)

NL
(NL)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2016)
ቁጥር (Track):

(7)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሀና ፡ አላዩ ፡ አልበሞች
(Albums by Hannah Alayou)

ተራራዬን ናደው ሸለቆዬን ሞላው
እግዚአብሔር ሁሉን ውብ አድርጎ ሰራው
ኧረ ምን አይነት ጌታ ነው እኔ የማመልከው
ታምር የሚሰራ ድንቅን የሚያደርግ ነው

የሚያይ የሚሰማ
በእሳት የሚመልስ የጌቶቹ ጌታ

ሚቀርብ ሚቀርቡትን
ሚገኝ ለሚሹት
ባህሪው እንዲ ነው እግዚአብሔር አምላክ

እኔ የማመልከው ምኖርለት ጌታ
እኔ የማመልከው ምከተለው ጌታ
ከስትንፋሴ ይልቅ ቅርብ ነው ለካ

ስለዚህ በነገር ሁሉ በፀሎትና
በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናች ሁን
ቅዱሳን በንዳች ነገር አትጨነቁ

አንተ ምታመልከው ምትኖርለት ጌታ
አንተ ምታከብረው ምትሰግድለት ጌታ
ከስትንፋስህ ይልቅ ቅርብ ነው ለካ x

አንቺ እምታመልኪው ምትኖሪለት ጌታ
አንቺ ምታከብሪው ምትሰግጂለት ጌታ
ከስትንፋስሽ ይልቅ ቅርብ ነው ለካ x


}}