From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ሀና ፡ አላዩ (Hannah Alayou)
|
|
፩ (1)
|
NL (NL)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፰ (2016)
|
ቁጥር (Track):
|
፲ ፪ (12)
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የሀና ፡ አላዩ ፡ አልበሞች (Albums by Hannah Alayou)
|
|
እኔ አንድ ነገር ገብቶኛል x2
እግዚአብሔር ያስብልኛል x 2
ነፍሴ ሆይ ተይኝ አታስጨንቂኝ
እግዚአብሔር አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው
እርሱን ታመኝው::
ቀና ብዬ አየው የሰማይ ወፎችን
አይዘሩም አያጭዱ ጎተራ አይጨምሩ
የሰማዩ ጌታ ይመግባቸዋል
ከነርሱ አብልጦ ስለኔ ያስባል
እኔ አንድ ነገር ገብቶኛል x2
እግዚአብሔር ያስብልኛል x 2
ነፍሴ ሆይ ተይኝ አታስጨንቂኝ
እግዚአብሔር አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው
እርሱን ታመኝው::
ስለኔ ሚያስባትን ሃሳብ አውቃለው
ፍፃሜ ተስፋ ያለው የሰላም ሃሳብ ነው
የክፉ አይደለም እግዚአብሔር መልካም ነው
ነፍሴ አታስጨንቂኝ እርሱን ልታመነው
|