From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ሀና ፡ አላዩ (Hannah Alayou)
|
|
፩ (1)
|
Nigus Lewededew (Nigus Lewededew)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፰ (2016)
|
ቁጥር (Track):
|
፮ (6)
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የሀና ፡ አላዩ ፡ አልበሞች (Albums by Hannah Alayou)
|
|
የሚያስፈልገኝን ሁሉ የምታሟላ
አንድም ሳይቀር የምታሳካ
በድንቅ በታምራት ታኖረኛለህ
ምታሳጣኝ የለም እረኛዬ አንተ ነህ
አንተ ጆሆቫ ጃየራ ነህ x 3
ታዘጋጃለህ x3
በአብርሃም በረከት ተባርኪያለው
በክርስቶስ ኢየሱስ አግኝቸዋለው
በሰማይ በረከት በምድርም ሁሉ
ጌታዬ ባርኮኛል ብሩክ ይሁን ስሙ
አንተ ጆሆቫ ጃየራ ነህ x 3
ታዘጋጃለህ x3
የሚያኮራ
የሚያስተማምን
የሚያስመካ
ነው የኔ ጌታ
እግዚያአብሔር እረኛዬ ነው
የሚያሳጣኝም የለም
ህይወቴን ያለመልማል
በረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል
ፃድቅ ሲራብ ዘሩም እህል ሲለምን
አላየሁም አልሰማሁም
አንተ ጆሆቫ ጃየራ ነህ x 3
ታዘጋጃለህ x3
|