ኢየሱስ ፡ ሃይማኖት ፡ አይደለም (Eyesus Haymanot Aydelem) - ሀና ፡ አላዩ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሀና ፡ አላዩ
(Hannah Alayou)

Hannah Alayou 1.jpg


(1)

ንጉሥ ፡ ለወደደው
(Negus Lewededew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2016)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሀና ፡ አላዩ ፡ አልበሞች
(Albums by Hannah Alayou)

ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም

ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው
ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው::

እግዚአብሔር አንደኛ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን ወድዋል
በልጁም የሚያምን የዘላለም ህይወት ይኖረዋል
አይፈረድበትም ህይወቱ ይድናል
ከዘላለም ሞት ከሲኦል ይድናል::

ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው
ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው::

ሰላም ለሌለው ሰላም ነው
ዕረፍት ለሌለው ዕረፍት ነው
ግራ ለገባው መልስ ነው
ሁሉ በሁሉ ነው::

ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው
ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው::

ለባይተዋሩ ጓደኛ ነው
ለሚያለቅሰው አፅናኝ ነው
ለታሰረው ሰው መፈታት ነው
ለበሽተኛው መድሃኒት ነው

ኢየሱስ ሃይማኖት አይደለም ህይወት ነው
ከዘላለም ሞት ወደ ህይወት የሚያሻግር ነው


}}