እርዳኝ (Erdagn) - ሀና ፡ አላዩ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሀና ፡ አላዩ
(Hannah Alayou)

Hannah Alayou 1.jpg


(1)

Nigus Lewededew
(Nigus Lewededew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፰ (2016)
ቁጥር (Track):

(8)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሀና ፡ አላዩ ፡ አልበሞች
(Albums by Hannah Alayou)

እኔን የሚረዳ አንተ ፀጋ አለህ
በፀጋህ ዙፋን ስር በዛ የተቀመጠ
በሚያስፈልገኝ ጊዜ ወዳንተ ቀርባለው
ጸጋን እንድትሞላኝ ይህንን አውቃለው

እርዳኝ ጌታ እርዳኝ ኢየሱስ

ወንጌልን ለአለም ይዤ እንድዞር
ቀባኝ በዘይት ህ በቀዱስ ቅባት ህ
የእሳት ነባልባል ሆኜ አገልጋይህ
ስምህን ላስጠራ አንተን ላስከብርህ

ቀባኝ ጌታ ቀባኝ ኢየሱስ

እንደ እምነት ጀግኖች እንደ አባቶቼ
መታስቢያን ልጣል በሄድኩበት እኔም
በከንቱ አይለፍ የሰጠኸኝ ጊዜ
ማስተዋልን ስጠኝ አትለይ ከጎኔ

እርዳኝ ጌታ እርዳኝ ኢየሱስ

አንተ ረዳቱ ያሆንክለት ሰው
እጅግ ምስጉን ነው የተባረክ ነዉ


}}