From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ሀና ፡ አላዩ (Hannah Alayou)
|
|
፩ (1)
|
አልበም (Nigus Lewdedew)
|
ዓ.ም. (Year):
|
፳ ፻ ፰ (2016)
|
ቁጥር (Track):
|
፲ ፫ (13)
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የሀና ፡ አላዩ ፡ አልበሞች (Albums by Hannah Alayou)
|
|
በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ
በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ አሀሀሀ
በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ
በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ
የማመልክህ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ
ምሰግድልህ ነህ በዙፋንህ አሀሀሀ
ምታመንህ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ
በዙፋንህ ላይ ነህ በዙፋንህ ኦሆሆሆ
በዙፋንህ ላይ ነው በዙፋንህ ኦሆሆ
አላየሁም እንዳንተ ፬
አላየሁም እንዳንተ
አልሰማሁም እንዳንተ
አልቀመስኩም እንዳንተ
አልገጠመኝ አንዳንተ
ልትዳኝ ልትፈርድ እንባን ልታብስ
መልስን ልትመልስ በቅን ልትፍፈርድ
የተሰወረን ሁሉ ልትገልጥ
ጨለማን ልትገፍ ልታስወግድ
በመንበሩ ላይ በዙፋኑ አለህ
እኔ አላየሁም እንዳንተ ያለ
አላየሁም እንዳንተ ፬
አላየሁም እንዳንተ
አልሰማሁም እንዳንተ
አልቀመስኩም እንዳንተ
አልገጠመኝ አንዳንተ
ጊዜ አይገድብህ ዘመን አይሽርህ
ላአመታቶችህ ቁጥር የለህ
የእብርሃም የይሰሃቅ የያዕቆብ አምላክ
የነኤልሳቤጥ የሐና አባት
ምህረት ቸርነት የተሞላህ
መፍትሄን ለመስጠት ዙፋን ላይ ነህ
አላየሁም እንዳንተ ፬
አላየሁም እንዳንተ
አልሰማሁም እንዳንተ
አልቀመስኩም እንዳንተ
አልገጠመኝ አንዳንተ
አላየንም እንዳንተ
አልሰማንም እንዳንተ
አልቀመስንም አልሰማሁም
አልገጠመን አንዳንተ
ክበር ክብር ክበር
ንገስ ንገስ ንገስ
ድመቅ ድመቅ ድመቅ
ተዋብ ተዋብ ተዋብ
እንስገድልህ ዠቅ እንበልልህ አሃሃ
እንስገድልህ ዠቅ እንበልልህ ኦሆሆ
ይባረክ ስምህ ለዘላለም
ይባረክ ስምህ ለዘላለም
ይባረክ ስምህ ለዘላለም
ይባረክ ስምህ ለዘላለም
እንዳንተ ያለ የለም
|