ሃና መኮንን (Hanna Mekonnen)

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ



ክፉ በዙሪያ ሊያጠፋኝ ተነሳ ስጋየየን ሊጎስም ደርሶ ሊያጠፋ ግን በሞት ጥላ እንኩዋን ብሄድ እንዳልፈራ አየሁት ለኔ ሲራራ ፤ ደርሶ ሲታደገኝ ከጠላት መንጋጋ የምሰዋው አለኝ ምስጋና፤ በገናየን ላንሳ ልዘምር ለጌታ መቼ ይረሳል የሱ ውለታ፤ አሳለፈኝ ፤ አሻገረኝ ጨለማየየን እያበራ በሀሩሩ ሆኖኝ ጥላ ባለ ብዙ ምህረት (2) አኖረኝ በህይወት ትናንትን አዝኝ ብሻ መፅናናትን ተስፋ ቢርቀኝም ባዝን ክፉ በበጎ የሚቀይር ጌታ ምህረቱ አያልቅምና ያ ክፉ ቀን አልፎ ዛሬ ተረሳና

የምሰዋው አለኝ ምሳጋና 

በገናየን ላንሳ ልዘምር በልልታ መቼ ይረሳል የሱ ውለታ፤ አሳለፈኝ አሻገረኝ ጨለማየየን እያበራ በሀሩሩ ሆኖኝ ጥላ ባለ ብዙ ምህረት (2) አኖረኝ በህይወት …ሃሀሃሃ

እግዚሀብሄር ታመነ ላይፈትነኝ በክፉኡ.. አዘጋጅቶልኝ መውጫ መንገዱን ጠበቀኝ ታምኖ እንደቃሉ እስቲ ልዘምር ላውራው ምህረቱን፤ ካንበሶች መካከል አዳናት ነፍሴን (2) ሀይል ሆነኝል በመከራየየ ደግፎኝ ጎኔ

አሳለፈኝ አሻገረኝ

ጨለማየየን እያበራ በሀሩሩ ሆኖኝ ጥላ ባለ ብዙ ምህረት (2) አኖረኝ በህይወት