ኢየሩሳሌም (Eyerusaliem) - ሀና ፡ ተክሌ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ሀና ፡ ተክሌ
(Hana Tekle)

Hana Tekle 2.jpg


(2)

የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ
(Yezelalem Fetari)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፭ (2013)
ቁጥር (Track):

፲ ፭ (15)

ርዝመት (Len.): 3:41
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሀና ፡ ተክሌ ፡ አልበሞች
(Albums by Hana Tekle)

ከሚያስፈራው ፡ ከድቅድቁ ፡ ጨለማ
ወደሚደነቅ ፡ የብርሃን ፡ ከተማ
ሄደናል ፡ ተዘዋውረናል ፡ በዚያ ፡ የለንም
ዳግም ፡ ከዚያ ፡ ከሞት ፡ ሰፈር ፡ አንገኝም

ከምስራቅ ፡ ከምዕራብ ፡ ከደቡብ ፡ ከሰሜን
በብርሃኑ ፡ ብርሃን ፡ እያየን
ከነገድ ፡ ከዘር ፡ ቋንቋ ፡ ተዋጅተን
በአንድነት ፡ ለኢየሱስ ፡ እንዘምራልን

አባባት ፡ እያልን ፡ የምንኖርበት
የልጅነትን ፡ ስልጣን ፡ ሰጥቶናል
የብርሃን ፡ ዘር ፡ ምርጥ ፡ ዜጋ
በኢየሱስ ፡ በኢየሱስ ፡ አግኝተናል

አዝኢየሩሳሌም (፪x) ፡ እንገባለን
ዘላልም ፡ በዚያ ፡ ዘለዓለም ፡ እንዘምራለን
ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌ (፫x) ፡ ኢየሱስ
ሃሌሉያ ፡ ኢየሱስ

ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌ (፫x) ፡ ኢየሱስ
ሃሌሉያ ፡ ኢየሱስ

ማራናታ

"አስተርጉሙልን ፡ ወይም ፡ ቋንቋውን ፡ በራሱ ፡ ፊደል ፡ ይጻፉት
Translate language or write language in its language"