From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
|
ሃና ተክለ (Hana Tekle)
|
|
፬ (4)
|
መሥዋዕት (Meswaet)
|
ዓ.ም. (Year):
|
2024
|
ቁጥር (Track):
|
፭ (5)
|
ርዝመት (Len.):
|
5:50
|
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች (Other Songs in the Album)
|
|
የሃና ተክለ ፡ አልበሞች (Albums by Hana Tekle)
|
|
አስቤ አስቤ አስቤ ያረክልኝ ከልቤ
አመልክሃለሁ ክብሬ ነህ የከርኩብህ ስሜ
አስቤ አስቤ አስቤ የሆንክልኝ ቆጥረ
አመልክሃለሁ ኃይሌ ነህ የከበርኩብህ ክብሬ
አመልክሃለሁ
የለኝም አቅምና ጉልበት አራሴን የማሳይበት
የለኝም ከእግዚአብሄር ሌላ አላውቂም ፈረስም ሰረገላ
አንድ ነው የኔ ጉልበት ደፍሬ ምሰብክለት
አግዚአብሔር ነው መመኪያዬ አለኝ የሚለው ጌታዬ
አመልክሃለሁ
ከበዛው ፍቅርህ በስተቀር ምን አለኝ ብልስ ልናገር
አልቻልኩም የለኝምና ያኝን ይኸው ምስጋና
ከማዳን ድንቅ ጀምረህ ያኮምቀኝ አንዲህ አክብረህ
ያክብርህ ዘሬ በሙሉ ያምልኩህ አለህ ይበሉህ
አመልክሃለሁ
ይህ ያለኝ ይላል የኖረው
ይህ ያለኝ ይላል የሞላው
አለኝ ይላል ዶሴውን መዞ
ይህ አለኝ ይላል ያለውን ቆጥሮ
እኔስ የለኝም ዶሴ
አለኝ የሚለው የራሴን
እኔ አሳይሀለው ክብሬን የሞላኝን
እኔ አሳይሀለው ሀብተን የእግዚአበሔሩን
ጉልበቴ ሆይ አቅሜ ነህ/ሆይ
የኔ እግዚአብሔር ጋሻዬ ነህ/ሆይ
እንዳንተ የረዳኝ ማነው እንዳንተ ያከበረኝ ማነው
ለኔ አንዳንተ ማነው ለኔ አንዳንተ ማነው
ብርታቴ/ብቃቴ ሆይ ሞገሴ ነህ/ ሆይ
የኔ ክብር ማዕረጌ ነህ /ሆይ
ለኔ አንዳንተ ማነው ለኔ አንዳንተ ማነው
|