መሥዋዕት (Habte Mesewaet) - ሀና ፡ ተክሌ

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሀና ፡ ተክሌ
(Hana Tekle)

Lyrics.jpg


(4)

Mesewaet
(Mesewaet)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፲ ፬ (2024)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 4:34
ጸሐፊ (Writer): ሀና ፡ ተክሌ
(Hana Tekle
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሀና ፡ ተክሌ ፡ አልበሞች
(Albums by Hana Tekle)

ከተከሸኑ እልፍ ቅላት
ከተመረጠ የቅኔ ብዛት
ሃገሩን ከሞላው ዜማ
የኔ ህይወት ላንተ ይሰዋ/2

ቡዘምርልህ ይህ አንደበቴ
መልክ በራቀው የለት እለት ህይወቴ
መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው
የሌለህበት ላንተ ምንህ ነው
መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው
ያልከበርክበት ሁሉ ድካም ነው

ይዘምር የእልፍኝ ህይወቴ
አምልኮዬ ይቅደም በቤቴ
ልሁነው የዘመርኩትን
በቃላት ያሰፈንኩትን

ያምክህ የጓዳ ህይወቴ
ይዘምር ይቅደም በቤቴ
ልሁነው የዘመርኩትን
በዜማ ያመለኩትን

ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ
ይገዛ መላው እኔነቴ
ላምልክህ በህይወቴ

ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ
ይገዛ መላው ሰውነቴ
ላምልክህ በህይወቴ

ላንተ መሰዋት ይህ አይደል ወይ
ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል
ያምልክህ መላው እኔነቴ
ላምክህ በህይወቴ

ያንተ መስዋዕት ንፁ አይደልም ወይ
ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ወይ
ያምልክህ መላው ሰውነቴ
ላምልክህ በህይወቴ

ይዘምህ ህይወቴ ላምልክህ በህይወቴ