እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነውና (Ersu Egziabhier Newena) - ጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን
(Gulelie Bethel Church Choir)

Lyrics.jpg


()

ሰላም ፡ አለ ፡ በኢየሱስ
(Selam Ale Beyesus)

ቁጥር (Track):

(2)

ርዝመት (Len.): 4:45
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Gulelie Bethel Church Choir)

አዝ፦ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነውና
ደስ ፡ የሚያሰኘውን ፡ ያድርገው ፡ እያልን (፪x)

ዕቅዱ ፡ ያማረ ፡ ሀሳቡ ፡ የቀና
አለ ፡ ፈጣሪያችን ፡ ከቶ ፡ ማን ፡ አለና
ለእርሱ ፡ እናስረክበው
የወደደውን ፡ ያድርገው (፪x)

አዝ፦ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነውና
ደስ ፡ የሚያሰኘውን ፡ ያድርገው ፡ እያልን (፪x)

ሰው ፡ ለሥጋው ፡ ብቻ ፡ በጐውን ፡ ያደርጋል
የሚያጠፋውን ፡ ሁሉ ፡ መልካም ፡ ብሎ ፡ ያስባል
ከንቱ ፡ ነው ፡ ከንቱ ፡ ነው
ሰውስ ፡ የሚያስበው (፪x)

አዝ፦ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነውና
ደስ ፡ የሚያሰኘውን ፡ ያድርገው ፡ እያልን (፪x)

ሁሉን ፡ የሚያውቅ ፡ ጌታ ፡ መልካሙን ፡ ያደርጋል
የወደድነውን ፡ ሁሉ ፡ በደሙ ፡ አድሶናል
መልካም ፡ ነው ፡ ዓላማው
ይሥራ ፡ እንደ ፡ ወደደው (፪x)

አዝ፦ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነውና
ደስ ፡ የሚያሰኘውን ፡ ያድርገው ፡ እያልን (፪x)

እግዚአብሔር ፡ ኃያል ፡ ነው ፡ ሥራው ፡ ያማረ ፡ ነው
እስቲ ፡ ለእርሱ ፡ እንስጠው ፡ ሁሉን ፡ ይፈፅመው
እናያለን ፡ ለውጥን
ያማረ ፡ መሆኑን (፪x)

አዝ፦ እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነውና
ደስ ፡ የሚያሰኘውን ፡ ያድርገው ፡ እያልን (፪x)