እንደገና (Endegena) - ጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን
(Gulelie Bethel Church Choir)

Lyrics.jpg


()

ሰላም ፡ አለ ፡ በኢየሱስ
(Selam Ale Beyesus)

ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 5:49
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Gulelie Bethel Church Choir)

አዝእንደገና (፪x)
በአንድነት ፡ ሰብስቦ ፡ ላቆመን ፡ ሆ
ክበር ፡ ይሁን (፪x)
ለአምላካችን ፡ እዚህ ፡ ላደረሰን

እንደገና ፡ (እንደገና) (፪x)
በአንድነት ፡ ሰብስቦ ፡ ላቆመን ፡ ሆ
ክበር ፡ ይሁን ፡ (አሜን ፡ ይሁን)
ክበር ፡ ይሁን ፡ (ለእርሱ ፡ ይሁን)
ለአምላካችን ፡ እዚህ ፡ ላደረሰን

ባገኘን ፡ መከራ ፡ እረድቶ
በድካም ፡ በብርታት ፡ ተመልክቶ
እስካሁን ፡ ጠብቆ ፡ አድርሶናል
ክብር ፡ ይገባዋል

አዝእንደገና ፡ (እንደገና) (፪x)
በአንድነት ፡ ሰብስቦ ፡ ላቆመን ፡ ሆ
ክበር ፡ ይሁን ፡ (አሜን ፡ ይሁን)
ክበር ፡ ይሁን ፡ (ለእርሱ ፡ ይሁን)
ለአምላካችን ፡ እዚህ ፡ ላደረሰን (፪x)

ጠላት ፡ መጥፊያችንን ፡ ተመኝቶ
በአንድነታችን ፡ ላይ ፡ ነጋሪት ፡ ፈፅሞ
የማይታክት ፡ አምላክ ፡ ታድጐናል
ክብር ፡ ይገባዋል

አዝእንደገና ፡ (እንደገና) (፪x)
በአንድነት ፡ ሰብስቦ ፡ ላቆመን ፡ ሆ
ክበር ፡ ይሁን ፡ (አሜን ፡ ይሁን)
ክበር ፡ ይሁን ፡ (ለእርሱ ፡ ይሁን)
ለአምላካችን ፡ እዚህ ፡ ላደረሰን (፪x)

እንደ ፡ ሳር ፡ ጠውልገን ፡ በደረቅን ፡ ጊዜ
ዝለን ፡ ተደካክመን ፡ ስንሄድ ፡ በተካዜ
አቅፎና ፡ ደግፎ ፡ አቁሞናል
ክበር ፡ ይገባዋል

አዝእንደገና ፡ (እንደገና) (፪x)
በአንድነት ፡ ሰብስቦ ፡ ላቆመን ፡ ሆ
ክበር ፡ ይሁን ፡ (አሜን ፡ ይሁን)
ክበር ፡ ይሁን ፡ (ለእርሱ ፡ ይሁን)
ለአምላካችን ፡ እዚህ ፡ ላደረሰን (፪x)

አሁንም ፡ አሁንም ፡ እንደገና
ለአምላካችን ፡ ይድረሰው ፡ ምሥጋና
በምህረቱ ፡ ዛሬ ፡ አድርሶናል
ክብር ፡ ይገባዋል

አዝእንደገና ፡ (እንደገና) (፪x)
በአንድነት ፡ ሰብስቦ ፡ ላቆመን ፡ ሆ
ክበር ፡ ይሁን ፡ (አሜን ፡ ይሁን)
ክበር ፡ ይሁን ፡ (ለእርሱ ፡ ይሁን)
ለአምላካችን ፡ እዚህ ፡ ላደረሰን (፪x)