አልፋ ፡ ኦሜጋ (Alpha Omega) - ጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን
(Gulelie Bethel Church Choir)

Lyrics.jpg


()

ሰላም ፡ አለ ፡ በኢየሱስ
(Selam Ale Beyesus)

ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 3:26
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጉለሌ ፡ ቤቴል ፡ ቤ/ክ ፡ መዘምራን ፡ አልበሞች
(Albums by Gulelie Bethel Church Choir)

የለውም ፡ ወሰን ፡ ለኃይሉ ፡ ማብቂያ
የፍጥረት ፡ በኩር ፡ የመጀመሪያ
ዘለዓለማዊ ፡ ሕያው ፡ እግዚአብሔር
አሁንም ፡ ወደ ፡ ፊት ፡ ያለ ፡ የሚኖር

አዝአልፋ ፡ ኦሜጋ (፬x)
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ጌታ
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ (፪x)

ወርድ ፡ ስፋቱ ፡ ርዝመት ፡ ጥልቀቱ
ክብርና ፡ ኃይሉ ፡ አምላክነቱ
በሰማይ ፡ በምድር ፡ ላለው ፡ ችሎቱ
ተቆጣጣሪ ፡ የለውም ፡ ብርቱ

አዝ፦ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ጌታ
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ጌታ
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው (፪x)

ዘላቂ ፡ ሰላም ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ ተስፋ
ሥሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ አልፋ ፡ ኦሜጋ
የደካማው ፡ ኃይል ፡ የብርቱ ፡ መሪ
ከዘመን ፡ ዘመን ፡ አሸጋጋሪ

አዝ፦ አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ጌታ
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ፡ ጌታ
አልፋ ፡ ኦሜጋ ፡ ነው (፪x)