ክበር ፡ ንገሥ (Keber Negus) - ግሩም ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ግሩም ፡ ታደሰ
(Girum Tadesse)

Girum Tadesse 3.jpg


(3)

ከልቤ ፡ የፈለቀ
(Kelebie Yefeleqe)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(5)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የግሩም ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Girum Tadesse)

 
አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም
እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም
(፪x)

ዘንዶውን ፡ የወጋ ፡ ረሃብን ፡ የቆራረጥክ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ከሃያላን ፡ በላይ ፡ ከፍ ፡ ብለህ ፡ ያለህ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ቅባቴን ፡ አብዝተህ ፡ ቀንበሬን
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
በቀኝ ፡ አስቀምጠህ ፡ ምስኪኑን ፡ የባረክ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)

አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም
እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም
(፪x)

ጥቃታችን ፡ አይቶ ፡ ከቶ ፡ ዝም ፡ አይልም
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ጠላታችን ፡ ላይ ፡ ይወጣል ፡ በበቀል
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ከዙፋን ፡ ተነስቶ ፡ ሰይፉን ፡ ከመዘዘ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
እንደአምላካችን ፡ ሃይለእኛ ፡ የታለ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)

አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም
እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም
(፪x)

በግዙፍ ፡ ሰውነት ፡ በፊትህ ፡ ቢቆሙ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
እንደነጐልያድ ፡ ታጥቀው ፡ ቢፎክሩ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ያልተገረዘ ፡ ፍልስጤማዊ ፡ ሰው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
በስምህ ፡ ወንጭፌ ፡ አዋርደዋለሁ
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)

አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም
እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም
(፪x)

ማዕበሉን ፡ በስልጣን ፡ ጸጥ ፡ የሚያሰኘው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ደግምም ፡ በባሕር ፡ ላይ ፡ የሚመላለሰው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ሽማውን ፡ እንዴምቦሳ ፡ የምታዘልለው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ኧረ ፡ እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የሚችልስ ፡ ማነው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)

አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም
እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም
(፪x)

ድምጽህ ፡ እንደነጐድጓድ ፡ ዐይኑ ፡ ነበልባል ፡ ነው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
በሰባቱ ፡ መቅረዝ ፡ የሚመላለሰው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)
ጥንትም ፡ ለዘለዓለም ፡ ዙፋኑ ፡ ጽኑ ፡ ነው
(ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ)

አዝ፦ ክበር ፡ ንገሥ ፡ ጌታ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
ክበር ፡ ንገሥ ፡ ኢየሱስ ፡ ክበር ፡ ንገሥ
እንደአንተ ፡ በሰማይም ፡ የለም
እንደአንተ ፡ በምድርም ፡ የለም
(፪x)