ኧረ ፡ ማን ፡ ነው (Ere Man New) - ግሩም ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ግሩም ፡ ታደሰ
(Girum Tadesse)

Girum Tadesse 3.jpg


(3)

ከልቤ ፡ የፈለቀ
(Kelebie Yefeleqe)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

()


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የግሩም ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Girum Tadesse)

 
አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው
የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው
ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው
በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ??? ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው
ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው
ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያል ፡ ሃያል ፡ ነው
ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው

እነርሱ ፡ በፈርስ ፡ በጦር ፡ በሰይፍ ፡ ታምነው
በላያችን ፡ ወጡ ፡ ሊያጠፉን ፡ ተማክረው
የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ኧረ ፡ ማንስ ፡ ይችለው
በአንድ ፡ መንገድ ፡ የወጡትን ፡ በሰባት ፡ በተናቸው
(፪x)

አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው
የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው
ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው
በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው
ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው
ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያል ፡ ሃያል ፡ ነው
ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው

የአምላኬን ፡ መሰውያ ፡ ሊማፍረስ ፡ ሲነሱ
በእግዚአብሔር ፡ ህዝብ ፡ ላይ ፡ በዛቻ ፡ ሲወጡ
እግዚአብሔር ፡ አየ ፡ በቁጣው ፡ ተነሳ
የህዝቡን ፡ ጠላቶች ፡ ድንገት ፡ በእርሱ ፡ ተመታ
(፪x)

አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው
የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው
ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው
በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው
ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው
ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያላን ፡ ሃያል ፡ ነው
ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው

ጦር ፡ ሲሰበቅበት ፡ ምንም ፡ የማይፈራ
ቀስት ፡ ሲለጠጥበት ፡ ከቶም ፡ የማይሰጋ
በጠላቶቹ ፡ ሰልፍ ፡በምክራቸው ፡ ሚስቅ
መታሰቢያቸው ፡ ነህ ፡ ከምድር ፡ ላይ ፡ የሚፈልቅ???
(፪x)

አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው
የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው
ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው
በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው
ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው
ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው
ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያላን ፡ ሃያል ፡ ነው
ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው