ችዬው ፡ ብከፍልህ (Cheyiew Bekefleh) - ግሩም ፡ ታደሰ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ግሩም ፡ ታደሰ
(Girum Tadesse)

Girum Tadesse 3.jpg


(3)

ከልቤ ፡ የፈለቀ
(Kelebie Yefeleqe)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፫ (2011)
ቁጥር (Track):

(4)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የግሩም ፡ ታደሰ ፡ አልበሞች
(Albums by Girum Tadesse)

 
ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር
ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ
ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ
አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ

አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ
ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ
የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ
እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ

ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x)
ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x)
(ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x)

ብቻዬን ፡ ስኖር ፡ በባዕድ ፡ ምድር
ጐኔ ፡ ሆነህ ፡ እንደዐይን ፡ ምትጠብቅ
ሆድ ፡ ሲብሰኝ ፡ ሳለቅስ ፡ ከፍቶኝ
አይዞህ ፡ ባዬ ፡ ምትደርስልኝ

ሁልጊዜ ፡ ሳስብ ፡ እጅግ ፡ ይደንቀኛል
ለእኔ ፡ ያለህን ፡ ፍቅር ፡ ሳስብ ፡ ይገርመኛል
ወድሃለሁ ፡ ብልህ ፡ ሺ ፡ ቃላት ፡ ኖሮኝ
ከተመስገን ፡ ሌላ ፡ ውድ ፡ ቃል ፡ ባገኝ

ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x)
ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x)

አዝ፦ ምነው ፡ አቀም ፡ ኖሮኝ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ
ከብር ፡ ወርቅ ፡ የሚበልጥ ፡ ነገር ፡ ባገኝልህ
የልቤ ፡ ሞልቶልኝ ፡ እፎይ ፡ እል ፡ ነበረ
እልሜ ፡ እውን ፡ ሆኖ ፡ ችዬው ፡ ብከፍልህ

ተመስገን (፪x) ፡ ተመስገን (፪x)
ከፍ ፡ በል (፪x) ፡ ከፍ ፡ በል (፪x)
(ሃ ፡ ኢየሱስ) (፬x)