ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (Masazen Alfelegem Anten) - ጌታያውቃል ፡ እና ፡ ብሩክታዊት

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጌታያውቃል ፡ እና ፡ ብሩክታዊት
(Getayawkal & Birucktawit)

Lyrics.jpg


(Volume)

የ፲፩ኛው ፡ ሰዓት ፡ የጸሎት ፡ ጥሪ
(Ye11gnaw Seat Yetselot Teri)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፰ (2006)
ቁጥር (Track):

(3)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጌታያውቃል ፡ እና ፡ ብሩክታዊት ፡ አልበሞች
(Albums by Getayawkal & Birucktawit)

 
ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ
ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ
(፪x)
ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ
ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ
(፪x)

የሞላኸው ፡ አለ ፡ ጐድሎብኝ
የጠገንከውም ፡ አለ ፡ ተሰብሮብኝ
የአደስክልኝ ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ አርጅቶብኝ
የመለስከውም ፡ አለ ፡ ግራ ፡ ገብቶኝ
ይሄ ፡ ሁሉ ፡ በዝቶልኝ ፡ ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ ይከብደኛል
ሌላው ፡ ቢቀር ፡ ዘመኖቼ ፡ ይመሰክሩልኛል
ሌላው ፡ ቢቀር ፡ ዕድሜዬ ፡ ይመሰክርልኛል

አዝ፦ ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ
ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ
(፪x)
ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ
ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ
(፪x)

ለሃዘን ፡ ቀን ፡ ለደስታ ፡ ቀን
ለፍርድ ፡ ቀን ፡ ለምጽዓት ፡ ቀን
የታተምኩበት ፡ የአንተ ፡ ማኅተም
የእርስቴ ፡ መያዣ ፡ ምጽናናበት
ኀጢአትን ፡ ባደርግ ፡ የምወቀስበት
ስለሰማዩ ፡ ሚስጥር ፡ የምረዳበት
መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ምጽናናበት
የቀረ ፡ ይቀራል ፡ እንጂ (፫x)
አሳዝኜው ፡ አልወጣም/አልርቅም ፡ ከእርሱ ፡ እጅ (፬x)

አዝ፦ ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ላሳዝንህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ላስቀይምህ ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ
ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ
(፪x)
ማሳዘን ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ማስቀየም ፡ አልፈልግም ፡ አንተን (፪x)
ብዙ ፡ ውለታ ፡ አለብኝ
ያደረከው ፡ ለሕይወቴ ፡ ለቤቴ ፡ ለኑሮዬ
(፪x)