From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
ሃሎ? ሄሎ (፬x)
"ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል"
ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ፡ ታገኛላሽሁ
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል
ለሚለምንም ፡ ሁሉም ፡ ይሰጣል (፪x)
አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ
ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ
አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x)
"ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል"
ከመጠኛቴ ፡ በፊት ፡ እጸልያለሁ
ከአልጋዬም ፡ አጠገብ ፡ እንበረከካለሁ
ጥሩ ፡ እንቅልፍ ፡ እንዲሰጠኝ
በህልሜ ፡ እንዲናገረኝ
ከመተኛቴ ፡ በፊት ፡ እጸልያለሁ (፪x)
መልካም ፡ እንቅልፍ ፡ እሰጥሻለሁ
በዙሪያሽ ፡ እጠብቅሻለሁ
አትፍሪ ፡ አኔ ፡ ከአንቺ ፡ ጋር ፡ ነኝ
ጸሎትሽን ፡ ሰምቻለሁ (፪x)
አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ
ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ
አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x)
"ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል"
ከመመገቤ ፡ በፊት ፡ እጸልያለሁ
ጌታን ፡ ቢባርክልኝ ፡ እለምነዋለሁ
ለጤንነቴ ፡ እንዲስማማኝ ፡ በሽታም ፡ እንዳይዘኝ
ከመመገቤ ፡ በፊት ፡ እጸልያልሁ (፪x)
ምግብህን ፡ እባርካለሁ
እንዲስማማህ ፡ አደርጋለሁ
እኔም ፡ አሳድግሃለሁ
ጸሎትህን ፡ ሰምቻለሁ (፪x)
አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ
ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ
አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x)
አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ
የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ
ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ
አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ
አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x)
"ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል
ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ
መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል"
|